ራኬብ ጠቅላላ የኮምፒዩተር ጥገና 

ራኬብ ጠቅላላ የኮምፒዩተር ጥገና  በአፋር ክልል በሎግያ ከተማ አላሙዲን ጋራዥ ጎን ከፍተን አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን ።
የምንሰጠው አገልግሎቶች
⓵የማንኛውም የኮምፒዩተር  ሶፍትዌሮች እሸጣለን    እንጭናለን
⓶የሶፍትዌር ጥገና እናረጋለን
⓷Password የተዘጋ ኮምፒዩተር እንከፍታለነ
⓸የ ፎቶ ኮፒ በማሽን ቀለም እንሞላለን እንዲሁም ሙሉ ጥገና እናረጋለን
⓹የፕሪተር ሙሉ ጥገና እሰጣለን
⓺የ ኮምፒዩተር hardware ጥገና እናረጋለን
⓻የኔትወርክ ዝርጋታ በሙሉ ና በከፊል ለግለሰብና ለድርጅት እዘረጋለን
⓼የ ጥበቃ ኮሜራ ለግለሰብና ለድርጅቶች እንገጥማለን
⓽የ ቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ በከፊልና በሙሉ እዘረጋለን …
➉የ PS Game እናቀርባለን እንዲሁም የ PC Game እናቀርባለን

ጎራ ይበሉ በስራችን ረክተው ይመለሳሉ!

አድራሻ ሎግያ አላሙዲን ጋራጅ ጎን

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started